Pages

Tuesday, August 19, 2014

ጃፓናውያን የመንግስት አማካሪዎች የኢኮኖሚ እድገቱን አጣጣሉት


ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የቀድሞው ጠ/ሚ አቶ መለስ ዜናዊን በኢኮኖሚ ዙሪያ ሲያማክሩ የነበሩትና የአሁኑ ጠ/ሚ አቶ ሃይለማርያም
ደሳለኝንም በማማከር ላይ የሚገኙት ጃፓናውያን
ኢኮኖሚስቶች የኢህአዴግን የእድገት ቁጥር በማጣጣል፣ የትራንስፎርሜሽን እቅዱም አለመሳካቱንም ገልጸዋል። ሪፖርተር እንደዘገበው ኢኮኖሚስቶቹባልናሚስት ፕሮፌሰርኪኒቺኦህኖናፕሮፌሰርኢዙሚኦህኖየአምስትዓመቱየኢኮኖሚዕቅድይፋከመዘጋጀቱበፊትከቀድሞውጠቅላይሚኒስትርመለስዜናዊጋርተነጋግረው
ነበር፡፡እቅዱ ሲዘጋጅኢትዮጵያልታልፍባቸውናልታካትታቸውይገባልያሏቸውንሐሳቦችለአቶመለስቢያካፍሉዋቸውምዕቅዱይፋከተደረገበኋላ አቶ መለስ ሳያካትቷቸው
መቅረታቸውን ለማወቅ እንደቻሉ ተናግረዋል። “የታቀዱትየተለጠጡየወጪንግድግቦችያልተሳኩትምመጀመሪያውኑብቁየሆኑኢንዱስትሪዎችባለመኖራቸውመሆኑን”
የተናገሩት ፕሮፌሰሮቹ፣  የኢትዮጵያባለሥልጣናትፈጣንዕድገትለማምጣትችኩልመሆናቸውንናትዕግሥትእንደሌላቸውተናግረዋል።
መንግሥትከአሥራአምስትዓመታትበፊትግብርናመርየኢንዱስትሪፖሊሲመነሻ አድርጎየአምስትዓመትየኢኮኖሚዕቅዶችሲተገብርቢቆይምይህነውየሚባልውጤትሊያመጣ
አለመቻሉም ባለሙያዎቹ ገልጸዋል። ለዚህም መንስኤውአገሪቱያለባት ፖለቲካዊናመዋቅራዊችግሮች ናቸው ብለዋል፡፡መንግስትየኢኮኖሚዕቅዶቹንመተግበርየጀመረውዘግይቶ
መሆኑን የተናገሩት ምሁራን፣ከአሥርዓመትወዲህይፋየተደረገውየኢንዱስትሪፖሊሲምየሚፈለገውንለውጥያላመጣው፣ለኢንዱስትሪየሚመችምንምመዋቅርቀድሞባለመዘርጋቱ”
መሆኑንገልጸዋል፡፡ ለፉትአራትዓመታትሲተገበርየቆየውየዕድገትናትራንስፎርሜሽንዕቅድምየታሰበውን ያህልውጤት ማምጣትያልቻለው፣ዕቅዶቹንሊያስተገበሩየሚችሉ ተቋማትና 
ባለሙያዎችበሚያስፈልገውመጠንባለመሟላታቸውምጭምርመሆኑን ጃፓናውያን ባለሙያዎች አክለዋል።
ከቀድሞውጠቅላይሚኒስትርመለስጀምሮከጠቅላይሚኒስትርኃይለማርያምደሳለኝናከሌሎችሚኒስትሮችጋርበቅርበትበፖሊሲጉዳዮችላይ ሲመካከሩ 
አሁን ሁለተኛው 
ምዕራፍ ስድስተኛው 
ዙርላይመድረሳቸውንየዘገበው ጋዜጣ፣ በሁለተኛውየዕድገትናትራንስፎርሜሽንዕቅድዘመንለውጥይመጣልብለውተስፋካደረጉባቸውመካከልትልልቅየውጭኩባንያዎች መምጣታቸው 
ዋናውነው፡፡
የ5 አመቱ የትራንስፎርሜሽን እቅድ ይፋ በተደረገበት ወቅት ኢትዮጵያውያን ኢኮኖሚስቶች እንደማይሳካ ሲገልጹ ነበር። አቶ አዲሱ ለገሰም በቅርቡ እቅዱ አለመሳካቱን ተናግረዋል።

No comments:

Post a Comment