Pages

Tuesday, August 19, 2014

የአዲስ አበባ ህዝብ የአቶ መለስን ሙት አመት እንዲዘክር ተጠየቀ


ነሃሴ ፲፪(አስራ ሁለት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስአበባከተማአስተዳደርየቀድሞ/ሚኒስትርአቶመለስዜናዊየሞቱበትን2ሙትዓመትበማስመልከት
ረቡዕነሐሴ 14 ቀን 2006 .ምሽትበመስቀልአደባባይ
ባዘጋጀው የሻማ ማብራት ሥነሥርዓት ላይ ሕዝቡ በነቂስ እንዲወጣ ቤት ለቤት ቅስቀሳና ምዝገባ  ማድረግጀምሯል፡፡
የአስተዳደሩወረዳዎችሠራተኞችናካድሬዎችቤትለቤትበመዞር «ታላቅየሻማማብራት» በሚልርዕስ 2ዓመት ዝክረመለስየመታሰቢያሥነሥርዓትበመስቀልአደባባይ 
መዘጋጀቱንየሚገልጸውንየጥሪወረቀትበማደልላይሲሆኑ በሥነሥርዓቱላይከእያንዳንዱቤትማንእንደሚገኝ፣የሚገኘውሰውየሞባይልስልክቁጥርበመመዝገብላይ ናቸው፡፡
በጥሪ ወረቀቱ ላይ ከቀኑ 7 እስከ 730 በየወረዳው በተዘጋጁ ተሽከርካሪዎች ወደ መስቀል አደባባይ እንደሚኬድ ያሳስባል፡፡ምዝገባውበሰውላይየስነልቦናተጽዕኖ
በማድረግብዙሰውፈርቶምቢሆንእንዲወጣታስቦ የተደረገመሆኑንለጉዳዩቅርበትላቸውወገኖችጠቁመዋል፡፡
ለዚህዝግጅትአስተዳደሩከፍተኛገንዘብመመደቡምታውቋል፡፡

No comments:

Post a Comment