Pages

Wednesday, August 27, 2014

የባህር ዳር ጊዮን ሆቴል ባለቤት በ7 አመት እስራት ተቀጡ


ነሃሴ ፲፮(አስራ ስድስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በባህርዳር ከተማ ነዋሪ የሆኑት የአቶ መለስ ዜናዊ የቅርብ ዘመድ አቶ ወልዱ ወልደአረጋይ በ7 አመትፅኑ
እስራት መቀጣታቸውን የክልሉ ዘጋቢያችን ገልጻለች።
መንግስት ማግኘ ትየነበረባትን ከ900 መቶ ሺህ ብር በላይ እንዳያገኝ ያደረገ ታክሰ በማጭበርበር ወንጀል የተከሰሰው ወልዱና ቤተሰቡ ኃላፊነት የተወሰነየግል
ማህበርበእስራትናበገንዘብእንዲቀጣየምዕራ ጎጃም ዞንየባህርዳርምድብችሎትውሳኔማስተላለፉንየአማራክልልጠቅላይፍርድቤትየውሳኔመዛግብትዋቢ በማድረግ ገልጻለች።
የምዕራብጎጃምፍርድቤትባህርዳርምድብችሎት  ወልዱናቤተሰቡሀላፊነቱየተወሰነየግልማህበር፣ አቶ ወልዱወልደአረጋይ እና አቶብስራትወልዱወልዳረጋይየተጨማሪእሴትታክስሰብስቦያለማሳወቅናያለመክፈልእንዲሁምየተጨማሪእሴትታክስባልሆነደረሰኝግብይትበማካሔድወንጀል
በአመትስድስትነጥብሶስትሚልዩንብርመሰብሰባቸው ተጠቅሷል፡፡ ከዚህምለመንግስትመግባትየነበረበትከስድስትመቶሺብርበላይለግልጥቀማቸውአውለዋል ብሎአል።
ተከሳሽወልዱወልዳረጋይበ7 አመትፅኑእስራትእንዲቀጡአንደኛተከሳሽወልዱናቤተሰቡሀላፊነቱየግልማህበርንበተመለከተበህገ-ሰውነትየተሰጠውድርጅትበመሆኑ
በወንጀልህግአንቀፅ 90/3 መሰረትየተጨማሪእሴትታክስሰብስቦያለማሳወቅ፣ያለመክፈልወንጀልናግብርለመንግስትያለመክፈልወንጀልክሶችእያንዳንዳቸው
የብር 10 ሽህመነሻቅጣት፣  የተጨማሪእሴትታክስባልሆነየደረሰኝግብይትማካሔድወንጀልክስደግሞብር 5 ሺህባጠቃላይ 25 ሺህብርየገንዘብመቀጫ
እንዲከፍሉ ውሳኔአስተላልፏል። የባህርዳር ነዋሪዎች በድርጅቱና በልጅቻው ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ቀልድ ነው ብለውታል።
ኢሳት ከአመት በፊት ባሰራጨው ዘገባ ጊዮን ሆቴል ባለፉትሃያአንድአመታት ለአቶ ወልዱናለልጃቸውለብስራትወልዱእጅግበጣምከፍተኛትርፍሲያስገኝ
መቆየቱን መዘገቡ ይታወሳል።
የባህርዳርከተማህዝብአንድኪዎስክበ5 ሺብርእየተከራየ  ጊዮንሆቴልንየሚያክልትልቅና  ዘመናዊሆቴል በተመሳሳይ መንገድ በ5 ሺብርብቻእንዲከራይ መደረጉ
የከተማው ህዝብ የቅሬታ   መንስኤ  ሆኖ ቆይቷል።
በ1983 ዓ.ምኢህአዴግአዲስአበባንሲቆጣጠርበመንግስትይዞታስርየነበረዉንየባህርዳሩንጊዮንሆቴልለአቶ ወልዱበ5ሺ ብርበኪራይስምመሸለሙይታወሳል።
የአድዋተወላጅየሆኑት አቶወልዱህወሃትየትጥቅትግልያካሄድበነበረባቸዉ 17 አመታትባህርዳር ከተማ ዉስጥየህወሀትየውስጥ የመረጃ ሰው እንደነበሩይነገራል።

No comments:

Post a Comment