Pages

Wednesday, September 17, 2014

የኢትዮጵያመንግስትየሚፈጽማቸውን ወንጀሎች ለዓለም ማህበረሰብ የማጋለጥ ተግባር ተጠናክሮ ቀጥሏል።


ጳጉሜን ፭(አምስት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢትዮጵያ መንግስት በተከታታይ በሰብአዊነት ላይ የሚፈጽማቸውን ወንጀሎችለዓለምማህበረሰብየማጋለጥተግባርበተለያዩሃገሮችበተለይምየአቶአንዳርጋቸውጽጌንህገወጥእገታተከትሎተጠናክሮቀጥሏል።ሰላማዊሰልፎች
አሁንምበበርካታከተሞችእየተደረገሲሆንበጀርመንየሚኖሩኢትዮጵያዊያንየኢትዮጵያውንገዢስርዓት
ህገወጥተግባራትየሚያስረዱጽሁፎችንአዘጋጅተውለጀርመንነዋሪዎችእያዳረሱሲሆንየጀርመንመንግስት
ለኢትዮጵያመንግስትየሚሰጠውንእርዳታከሰብዓዊመብትአኳያእንዲያጤንየሚጠይቅፊርማም
እያሰባሰቡይገኛሉ። በሌላ ዜና ደግሞ ግንቦት7 በሜልቦርን ስብሰባ ማካሄዱን ዘጋቢያችን ኤልሳቤጥ ግዛው ከአውስትራሊያ ዘግባለች

No comments:

Post a Comment