Pages

Monday, May 5, 2014

የአንድነት ፓርቲ የመጪው እሁድ የተቃውሞ ቅስቀሳ ተጠናክሮ ቀጥሎአል


ሚያዚያ ፳፬ (ሃያ አራት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ ክፍል የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ያሬድ አማረ ለኢሳት እንደገለጹት ምንም እንኳ ፖሊስ ቅስቀሳውን ለማደናቀፍ የተለያዩ ጥረቶችን ለማድረግ ሙከራ ቢያደርግም፣ ቅስቀሳው ግን በተጠናከረ መንገድ እየቀጠለ ነው።
በካዛንቺስስድስተኛፖሊስጣብያቤተመንግስቱአካባቢቅስቅሰዋል የተባሉትየአንድነትየአዲስአበባሊቀመንበርአቶዘካሪያስየማነብርሃን፣የብሄራዊምክርቤትአባልዘላለምደበበናጋዜጠኛነብዩኃይሉፖሊስ የ11 ቀናት የጊዜ ቀጥሮ ጠይቆባቸው ተፈቅዶለታል።
አቶ ያሬድ በእሁዱ ሰልፍ በርካታ ህዝብ ይገኛል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉም ገልጸዋል

No comments:

Post a Comment