Pages

Tuesday, May 27, 2014

በአብየ የሚገኝ የኢትዮጵያ የሰላም አስከባሪ የሚሽከረከር ታንክ ተገልብጦ በወታደሮች ላይ ጉዳት ደረሰ


ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ግንቦት ፲፰(አስራ ስምንት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-Bottom of Form
በሱዳን የአብየ ግዛት  የሚገኘውየኢትዮጵያ የሰላምአስከባሪጦርየታንክሹፌርበአጋጠመውአደጋታንኩተገልብጦ የአሽከርካሪውህይወት ወዲያውኑሲያልፍ  ፣ አብረውት በነበሩ ወታደሮችም ላይከባድየመቁሰልአደጋእንደደረሰባቸውታውቋል:: የታንኩ ሾፌር አስከሬን ወደ ቤተሰቦቹ ተልኳል።
ከስፍራው የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው  በአበየየሚገኘውጦርበየጊዜውየመሰላቸትባህሪእያሳየሲሆንየሰላምሂደቱመጓተቱ በተሰማሩት ወታደሮች ላይ አሉታዊ ተጽእኖ እያሰረፈ ነው።

No comments:

Post a Comment