Pages

Monday, May 5, 2014

በኖርዌይኦዳከተማ የሚኖሩኢትዮጵያውያን “የምእራባውያንእርዳታበኢትዮጵያየንፁሐንዜጎችማፈኛተደርጎመዋሉንለማሳየት“ ያዘጋጁት ውይይትበተሳካሁኔታተጠናቀቀ።


ሚያዚያ ፳፯ (ሃያ ሰባት)ቀን ፳፻፮ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በኖርዌይየፓርላማአባላትን፣ፖለቲከኞችንእንዲሁምየተለያዩየማህበረሰብክፍሎችን
ባሳተፈው በዚህ ዝግጅት ፣   ገዥውስርዓትበሐገርናበሕዝብላይያደረሰውንአፈናናግድያ ፤  የዜጎችመፈናቀልንናየሰብአዊመብትጥሰቶችን  የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ  ፊልሞች ቀርበዋል።
የምዕራባውያንለጋሽአገሮችድጎማ አገዛዙ ለሚያደርገው አፈና አስተዋጽኦ ማድረጉን በአቶከሊፋባርቱራእንዲሁምበወጣትሎሚታባህሩ የቀረበው ዝግጅት ያሳያል።
ከተጋባዥእንግዶችመካከል ሮድ ፓርቲን በመወከል ሚ/ርቴሪያኮልቦትን፣ ሆይሬ ፓርቲን በመወከል ኒልሰን ፒተርየተገኙ ሲሆንጉዳዮንከአጋሮቻቸውጋርበመሆንለፓርላማለውይይትለማቅረብየበኩላቸውንእንደሚጥሩ ገልፀዋል።
ከዚህቀደም ተመሳሳይ ዝግጅትበሰሜንኖርዌይሎዲንገንከተማተካሂዷል። በሌላ ዜና ደግሞበዲሞክራሲያዊለውጥበኢትዮጵያስታቫንገርቅርንጫፍ  የፖለቲካናየሕሊናእስረኞችንለማሰብቅዳሜሜይ 3 ቀንየተካሔደውዝግጅትበተሳካሁኔታመጠናቀቁን አበበ ደመቀ ከኖርዌይ የላከው ዘገባ ያመለክታል።

No comments:

Post a Comment