Democracy For Ethiopia
Pages
Wednesday, May 14, 2014
የ አንበጣ መንጋ በ አዲስ አበባ
የ አንበጣ መንጋ በአዲስ አበባ
በዛሬው እለት ግንቦት 6 /2006 ከሰአት በውሀላ 11 ሰዓት ከ ሰላሳ ደቂቃ አካባቢ መጠኑ በርከት ያለ የአንበጣ መንጋ
ሃያት ከሚባለው አካባቢ ከምድር ክፍ ብሎ ነበር የታየው መገናኛ እና ሾላ አካባቢ ሲደርስ መሬት ላይ ወርዷል
የመጣበት አካባቢ ከሱማሌ ክልል ሆኖ ድሬዳዋን አቁአርጦ ወደ አዲስ አበባ እንደገባ ተብሎ ይታሰባል᎓᎓
No comments:
Post a Comment
Newer Post
Older Post
Home
Subscribe to:
Post Comments (Atom)
No comments:
Post a Comment