Democracy For Ethiopia
Pages
(Move to ...)
▼
Pages
(Move to ...)
OPPSITION PARTIES WEBSITE
Ginbot 7
EPPF
Semayawi Party
ENTC
OLF
RADIO AND TV
ESAT TV
Ginbot 7 Radio
Esat Radio
DCESON
ze habesha
zemaleda
abugida
ethiopian review
▼
Wednesday, May 6, 2015
በባህርዳር ከተማ ሁለት ወጣቶች ታፍነው ወዳልታወቀ ስፍራ ተወሰዱ
ሚያዝያ ፳፩ (ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቢችል ቀሬ እና ብርሃኑ ታየ የተባሉ ወጣቶች መጋቢት 29 ቀን 2007 ዓም በፌደራል ፖሊሶች ታፍነው ከተወሰዱ በሁዋላ የደረሱበት አልታወቀም።
ወጣቶቹ በምን ምክንያት ታፍነው እንደተወሰዱም ሆነ ታፍነው ከተወሰዱ በሁዋላ በህይወት ይኑሩ አይኑሩ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment