Democracy For Ethiopia
Pages
(Move to ...)
▼
Pages
(Move to ...)
OPPSITION PARTIES WEBSITE
Ginbot 7
EPPF
Semayawi Party
ENTC
OLF
RADIO AND TV
ESAT TV
Ginbot 7 Radio
Esat Radio
DCESON
ze habesha
zemaleda
abugida
ethiopian review
▼
Monday, March 30, 2015
የፊታችን እሁድ የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳ በአዲስ አበባ በጥሩ ሁኔታ ሲካሄድ በክልሎች እንቅፋት እየጋጠመው ነው
መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-
በ9 የፖለቲካ ድርጅቶች ትብብር መጋቢት 20 በአዲስ አበባና በ15 የክልል ከተሞች የተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የትብብሩና የሰማያዊ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ለኢሳት
ተናግረዋል።
ኢ/ር ይልቃል በግብርናና ገጠር ልማት ዙሪያ በሚደረገው የምርጫ ክርክርም እንዳይሰታፉ መከልከላቸውን ገልጸዋል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment