Pages

Monday, March 30, 2015

የፊታችን እሁድ የሚካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ቅስቀሳ በአዲስ አበባ በጥሩ ሁኔታ ሲካሄድ በክልሎች እንቅፋት እየጋጠመው ነው

መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በ9 የፖለቲካ ድርጅቶች ትብብር መጋቢት 20 በአዲስ አበባና በ15 የክልል ከተሞች የተጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በጥሩ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን የትብብሩና የሰማያዊ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ለኢሳት ተናግረዋል።
ኢ/ር ይልቃል በግብርናና ገጠር ልማት ዙሪያ በሚደረገው የምርጫ ክርክርም እንዳይሰታፉ መከልከላቸውን ገልጸዋል። 

No comments:

Post a Comment