Democracy For Ethiopia
Pages
(Move to ...)
▼
Pages
(Move to ...)
OPPSITION PARTIES WEBSITE
Ginbot 7
EPPF
Semayawi Party
ENTC
OLF
RADIO AND TV
ESAT TV
Ginbot 7 Radio
Esat Radio
DCESON
ze habesha
zemaleda
abugida
ethiopian review
▼
Sunday, January 25, 2015
በአዲስ አበባ ሳሪስ አካባቢ ቻይናዎች የባቡር ሀዲድ ለማንጠፍ ቁፋሮ ሲያካሂዱ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተደርምሶ በመናዱ በርካታ ህጻናት ተማሪዎች መጎዳታቸው ተሰማ።
ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አደጋው የደረሰው ሳሪስ አቦ ማዞሪያ ትንሽ ከፍ ብሎ በሚገኘውና የሀዲድ ንጣፍ ስራ እየተካሄደበት ባለ ቦታ ላይ ነው።
በአደጋው የደረሰውን ጉዳት ለጊዜው ማወቅ ባይቻልም፤አምቡላንሶች የተጎዱ ተማሪዎችን ወደ ሆስፒታል ሲያመላልሱ መዋላቸውን ሪፖርተራችን ከስፍራው ዘግቧል።
No comments:
Post a Comment
‹
›
Home
View web version
No comments:
Post a Comment