Pages

Tuesday, December 9, 2014

በበርሊን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

ኀዳር ፳፬(ሃያ አራትቀን ፳፻፯ / ኢሳት ዜና :-አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ጀርመንን ለመጎብኘት መገኘታቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያውያኑ መንግስትን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል።
ጠ/ሚንስተሩ ከጀርመን መሪ አንግላ መርከል ጋር ተገናኝተዋል። ታዋቂው የጀርመን ባንክ ለኢትዮጵያ መንግስት በድር ለመስጠት ከተዘጋጁት ባንኮች መካከል ቀዳሚው ነው። ጉብኝቱም ከዚሁ ጋር የተያያዘ መሆኑን መዘገባችን ይታወቃል።

No comments:

Post a Comment